North Shoa Zone Court
General

ስለ ቅሬታ ማቅረቢያ አማራጭ ዜዴ

October 23, 2026 Verified Source / የተረጋገጠ Public Release / ሕዝባዊ መግለጫ
ስለ ቅሬታ ማቅረቢያ አማራጭ ዜዴ
ፍርድ ቤቶችን ድጅታላይዝድ በማድረግ ድጅታላይዝድ የዳኝነት አገልግሎት መስጠት በልዩ ትኩረት ከሚሰሩ ስራዎች ውስጥ አንዱ ነው። የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይፋዊ ድህረ ገጽ አበልፅጎ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል። በፍርድ ቤቱ ይፋዊ ድህረ ገጽ ላይ ከተካተቱት ውስጥ አንዱ የቅሬታ መቀበያ ፖርታል ነው። ይህ የቅሬታ መቀበያ ፖርታል በዞናችን በሚገኙ በየትኛውም ፍርድ ቤት ከፍተኛ ፍርድ ቤትን ጨምሮ በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ቅሬታ ያለው ማንኛውም ሰው ቅሬታ እንዲያቀርብ በሚል የበለፀገ ድህረ ገጽ ነው። በዚህ ድህረ ገጽ ላይ የሚላከውን ቅሬታ የሚቀበል ሰው የተመደበ ሲሆን ቅሬታውን ከድህረ ገፁ ላይ ከሚቀበለው ሰው ውጪ ቅሬታውን ሌላ ሰው እንዳያዬው ተደርጎ የበለፀገ ድህረ ገጽ በመሆኑ የቅሬታ አቅራቢው ሚስጥራዊነት (confidentiality) የተጠበቀ ነው ። በመሆኑም ማንኛውም ሰው ቅሬታ ሲኖረው ያለውን ቅሬታ የሰነድ ማስረጃዎች ካሉት ማስረጃዎቹን ጨምሮ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአካል መቅረብ ሳይጠበቅበት በ www.nszhcourt.gov.et (http://www.nszhcourt.gov.et/)  ላይ የቅሬታ መቀበያ ፖርታል በመግባት ቅሬታውን ማቅረብ ይቻላል።
 
 
The digitalization of courts and the provision of digital judicial services are among the priority areas of focus. The North Shewa Zone High Court has developed and launched an official website. One of the features included on this website is a portal for submitting complaints. This portal is designed to allow anyone—who has a grievance regarding the service provided by any court within our zone, including the High Court—to submit their complaint. The system is configured so that complaints submitted through the website are accessible only to the designated official responsible for receiving them; thus, the confidentiality of the person filing the complaint is strictly maintained.
 
Anyone who has complained about our courts’ service rendering can submit the complaint, accompanied by any supporting documentary evidence, through the online portal at www.nszhcourt.gov.et (http://www.nszhcourt.gov.et/).  Hence, in-person appearance at the High Court is not required.
Share / አጋራ
Document Reference
  • Ref: FBC-6
  • Published: 07:29 · Oct 23, 2026
  • Integrity: SHA-256 Verified
Official Seal

This dispatch is sourced directly from the authorized channel. Content integrity is cryptographically verified.


ይህ መግለጫ ከተፈቀደው የመገናኛ መስመር በቀጥታ የተገኘ ነው።