North Shoa Zone Court
North Shoa Zone Court Logo

North Shoa Zone High Court

Justice • Equality • Transparency

Official Judicial Portal

North Shoa Zone Court System

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በስራ አፈፃፀም ከዞን የመንግስት ተቋማት እንዲሁም በክልል ውስጥ ካሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች የተሻለ ሆኖ በመገኘቱ በተለያዩ አመታት እውቅና ተሰጥቶታል። ከዚህ በተጨማሪ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ጋር ባለው የተቀናጀ ስራ ከዩኒቨርስቲው እውቅና አግኝቷል። ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ የባህል ፍርድ ቤትን ለማቋቋም ላደረገው ልዩ ትኩረት የባህል ፍርድ ቤት ከተቋቋመባቸው ቀበሌዎች እውቅና አግኝቷል።

Official Judicial Portal

የላቀ የፍትህ አገልግሎት እና የዕውቅና ዋንጫዎች ባለቤት

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የክስ መዝገብ አያያዝን በማዘመን፣ ቀጠሮዎችን በማሳጠር እና የዲጂታል አሰራርን በመተግበር በክልልና በዞን ደረጃ በርካታ የክብር ዋንጫዎችንና የመልካም አስተዳደር ዕውቅናዎችን የተቀናጀ የላቀ ተቋም ነው።

Official Judicial Portal

North Shoa Zone Court System

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በስራ አፈፃፀም ከዞን የመንግስት ተቋማት እንዲሁም በክልል ውስጥ ካሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች የተሻለ ሆኖ በመገኘቱ በተለያዩ አመታት እውቅና ተሰጥቶታል። ከዚህ በተጨማሪ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ጋር ባለው የተቀናጀ ስራ ከዩኒቨርስቲው እውቅና አግኝቷል። ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ የባህል ፍርድ ቤትን ለማቋቋም ላደረገው ልዩ ትኩረት የባህል ፍርድ ቤት ከተቋቋመባቸው ቀበሌዎች እውቅና አግኝቷል።

Equality Under Law

የተቋማዊ እድሳት እና የፍትህ ልዕልና ማሳያ

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች፣ የላቀ የዳኝነት አገልግሎትን ይበልጥ ለማቀላጠፍ እና የሥራ ከባቢን ለማዘመን ዘመናዊ መልክና ደረጃውን ጠብቆ የተገነባውን የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቢሮ በታላቅ ኩራት ሲጎበኙ።

Judicial Integrity

የባህላዊ የዕርቅ እሴት እና የዘመናዊ ፍትህ ትስስር

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው፣ በሰሜን ሸዋ ዞን ይፋ የተደረገውን የባህል ፍርድ ቤቶች የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በበላይነት መርተዋል። ይህ ታሪካዊ መድረክ የማህበረሰቡን ሰላምና አብሮነት በትውፊታዊ የዳኝነት ጥበብ ለማጠናከር እና የፍትህ ተደራሽነትን ይበልጥ ለማስፋፋት አዲስ መንገድ የከፈተ ደማቅ ምዕራፍ ነው።

Our Court Services

We provide fair, transparent, and efficient judicial services to ensure justice for all citizens.

Civil Case Registration

Register civil disputes such as property, contract, family, and personal claims for legal processing.

Criminal Case Handling

Process and manage criminal cases including investigation review, hearings, and verdict delivery.

Case Status Tracking

Check real-time progress and status of ongoing court cases using case number or party name.

Judgment & Decision Access

Access published court decisions and judgments for transparency and legal reference.

Document Verification

Verify legal documents such as court orders, certificates, and official judgments.

Legal Consultation Booking

Book appointments with legal officers or court advisors for guidance and support.

Summons & Notification Service

Receive official court summons, hearing dates, and notifications electronically.

Online Complaint Submission

Submit complaints, grievances, or service-related issues directly to North Shoa High Court. Attach supporting documents and track your complaint easily.

Submit Complaint

Media & Video Gallery

Access official updates, video records, and judicial briefings in high-definition formats.

Gallery is Empty

No active media records or stream arrays found at this current time.

....

ዕውቅናና ስኬቶች (Recognition & Achievements)

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመንና ለማቀላጠፍ ባደረገው ከፍተኛ ጥረት ያስመዘገባቸው የላቀ አፈጻጸም ውጤቶች።

የላቀ የፍትህ አገልግሎት እና የዕውቅና ዋንጫዎች
ዋንጫና ዕውቅና

የላቀ የፍትህ አገልግሎት ባለቤት

የክስ መዝገብ አያያዝን በማዘመን፣ ቀጠሮዎችን በማሳጠርና ሙስናን በመዋጋት በክልልና በዞን ደረጃ የተሰጡ የክብር ዋንጫዎች።

Digital Infrastructure Network Award
ዲጂታላይዜሽን

የዲጂታል መዝገብ አያያዝ (CCMS)

የክስ መዝገቦችን በኮምፒውተር የታገዘና ዘመናዊ በሆነ መረብ በመዘርጋት ፈጣን የዳኝነት አገልግሎትን ተደራሽ የማድረግ ስኬት።

ክቡራን ዳኞች የፕሬዝደንት ቢሮን ሲጎበኙ
ተቋማዊ እድሳት

የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ቢሮ ጉብኝት

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች፣ አዲስ የዲዛይንና የምቾት እሴት የተጨመረበትን የተገነባውን የፕሬዝዳንት ቢሮ በጋራ ሲጎበኙ።

የባህል ፍርድ ቤቶች ስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር
ታሪካዊ ምዕራፍ

የባህል ፍርድ ቤቶች ይፋዊ የስራ ጅማሬ

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው የባህል ፍርድ ቤቶች የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በክብር ሲመሩ።

የመልካም አስተዳደር ዋንጫ
መልካም አስተዳደር

የመልካም አስተዳደርና የቅንነት ሽልማት

ፍርድ ቤቱ ሙስናን በመዋጋትና ተገልጋዮችን በአክብሮትና በግልጽነት በማስተናገድ ረገድ ላሳየው ቁርጠኝነት የተሰጠ ዕውቅና።

የመዝገብ መከማቸትን ማስወገድ
ውጤታማነት

የክስ መዝገቦች መከማቸትን ማስወገድ

የቆዩና የባከኑ የፍትሐብሔር እና የወንጀል መዝገቦችን በፍጥነት በመመርመርና ውሳኔ በመስጠት ረገድ የተመዘገበ የላቀ አፈጻጸም።

የቀጠሮ ቀናትን ማሳጠር
የጊዜ አጠቃቀም

የቀጠሮ ቀናትን የማሳጠር ስኬት

ተከራካሪ ወገኖች ለረጅም ጊዜ ቀጠሮ ሳይንከራተቱ፣ በህጉ በተቀመጠው አጭር ጊዜ ውስጥ ፍትህ እንዲያገኙ በማድረጉ የተገኘ የክብር ዋንጫ።

የህዝብ ግንኙነት እና የግልጽነት ዋንጫ
ግልጽነት

የህዝብ ግንኙነት እና የቅሬታ ሰሚ አሰራር

ከተገልጋዩ ማህበረሰብ የሚነሱ የአገልግሎት መዘግየትና የአድልዎ ጥያቄዎችን በግልጽነት ለመፍታት የተዘረጉ ስኬታማ አሰራሮች።

የህግ ግንዛቤ መፍጠር
ግንዛቤ መፍጠር

የህግ ግንዛቤ ማስፋፋት መርሃ-ግብር

በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎች በመዘዋወር ህብረተሰቡ ስለ ህገ-መንግስቱ እና ወንጀል መከላከል ሰፊ ግንዛቤ እንዲጨብጥ በማድረጉ የተሰጠ ዕውቅና።

የስፖርትና የባህል ተሳትፎዎች
ተቋማዊ ተሳትፎ

በወዳጅነት ስፖርት ውድድሮች የተገኙ ስኬቶች

በዞኑ የመንግስት ሰራተኞች መካከል በሚደረጉ የስፖርት ውድድሮች ላይ የፍርድ ቤቱ ሰራተኞችና አመራሮች በመሳተፍ ያገኟቸው ዋንጫዎች።

Contact Us

We are here to help you. Reach the North Shoa Zone Court for inquiries, complaints, or support.

Address

North Shoa Zone Court Office, Amhara Region, Ethiopia

Phone

+251 11 000 0000

Email

info@nscourt.gov.et

Working Hours

Mon - Fri: 2:30 AM - 11:30 AM