North Shewa Zone Court North Shoa Zone Court
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት - የሪፖርት መረጃ ቋት

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የረጅም እና አጫጭር ስልጠናዎች እንዲሁም የልምድ ልውውጥ መዝገብ መረጃ ቋት

በ2ኛ ዲግሪ (Masters) የሰለጠኑ/የተማሩ

19 ሰራተኞች

በ2018 ዓ.ም የተሰጡ አጫጭር ስልጠናዎች

10 የስልጠና አርዕስት

የውጪ ሀገር ልምድ ልውውጥ (ከ2013 ጀምሮ)

1 አመራር (ቻይና)

ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ 2ኛ ድግሪያቸውን የተማሩ የፍርድ ቤቱ ሰራተኞች

ተ.ቁ የተመራቂው ስም የተመረቀበት ዩኒቨርሲቲ የተማሩት የትምህርት መስክ የመመረቂያ ጽሁፍ አርዕስት (Thesis) አሁን ላይ የሚሰራበት የስራ መደብ
1 ክቡር አቶ እንዳደለው አይተንፍሱ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "Extra-Judicial Seizure and Sale of the Properties of Delinquent Taxpayers in Amhara Region: The Law and the Practice in Debre Berhan City" የጠቅላይ ፍርድ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ሀላፊ
2 ከቡር አቶ እንዳደለው አይተንፍሱ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ Land Administration "Urban Land Clearance and CompensatoryGrievance Handling Mechanism in AmharaRegion: The Law and the Practice In DebreBerhan City Administration" የዳኞች አስተዳደር ንዑስ ጉባኤ ጽ/ቤት ሀላፊ
3 ክቡር አቶ ይርጋ ደጀኔ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "Consumers' Protection in Microfinance Institution: The law and the practice in North Shewa Zone of the Amhara National Regional state" የዳኞች አስተዳደር ንዑስ ጉባኤ ጽ/ቤት ሀላፊ
4 ክቡር ዳኛ ቦጋለ ጌታቸው ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ Criminal Justice and Human Rights "The Right to a Healthy Environment under Ethiopian Law: The case of beressa river in Debre Berhan City" የወንጀል ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ እና ዳኛ
5 ክብርት ዳኛ ታሪከ ግርማ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "Telecom Regulation in Ethiopia: Analyze of the legal and institutional frame work" ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ እና ዳኛ
6 አቶ አበራ ሸዋንግዛው ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "Consumer's Right in relation to Commercial Advertisement under Ethiopia Law: The Legal and Practical Challenges in the Amhara National Regional State North Shewa Zone" አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ ቦርድ ሴክሬታሪ
7 ከቡር ዳኛ አያሌው ነብዩ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "The Role of Courts in Ethiopia's Investor-State Dispute Settlement Process: Especial Emphasis on Amhara Regional State North Shoa High Court" የችሎት ሰብሳቢ ዳኛ
8 ከቡር ዳኛ አሰጉ ሸዋፈራ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "The Regulation of Insider Trading of Shares in Ethiopia: comparative study" የችሎት ሰብሳቢ ዳኛ
9 ክቡር ዳኛ ሰለሞን አበበ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "The adequacy of Ethiopian laws in protecting adverse human right impacts of business in Ethiopia: an examination of state duty to protect" ዳኛ
10 ከቡር ዳኛ ዘላለም አዱኛ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "The protection of insurance company consumers: the law and the practice in Ethiopia" ዳኛ
11 ክቡር ዳኛ በረከት ግዛቸው ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ Criminal justice and human rights "The Right to be Represented by Appointed Legal Counsel of Accused Persons in North Shewa Zone Courts: the Law and the Practice" ዳኛ
12 ክቡር ሬጅስትራር ገድሉ አክሊሉ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Investment and Business law "challenge and prospects of allowing foreign investment in wholesale and retail trade of Ethiopia: comparative study" ሬጅስትራር
13 አቶ ሸጋው ወ/ጊዮርጊስ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Business Administration "The Effect of Knowledge Management Practice in Organizational performance: The case of Tseday Bank S.C" እቅድ እና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ባለሙያ
14 ወ/ሮ ዘርትሁን ያዘው ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Language and Literature "The practices and problems of teaching English speaking skills in debre-birhan secondary school: grade nine in focus" ሕዝብ ግንኙነት እና መንግስት ኮሚኒኬሽን ባለሙያ
15 ወ/ሮ መዓዛ በሻህውረድ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Business Administration "Determinants of export performance of export industry in the case of debre birhan industry park" የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ
16 አቶ መኮንን ፋንታዬ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ MSC Accounting and Finance "Determinants of export performance of garment export industry in the case of debre birhan industry park" አካውንታት
17 አቶ በቀለ ማሙዬ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ Business Administration "THE EFFECT OF KNOWLEDGE MANAGEMENT PRACTICE ON ORGANIZATIONAL PERFORMANCE: A CASE STUDY ON COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA, DEBRE BERHAN CITY BRANCHES" የስካነር ባለሙያ

ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በጀት የተማሩ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለሙያዎች ጥቅል መረጃ

ተ.ቁ የስፖንሰርሺፕ/የበጀት አማራጭ ጾታ ድምር
ወንድ ሴት
1 በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ስፖንሰርሺፕ 4 1 5
2 በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በጀት 7 2 9
3 በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በጀት 3 0 3
- ጠቅላላ ድምር 14 3 19

በ2018 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተሰጡ አጫጭር ስልጠናዎች

ተ.ቁ የስልጠናው አርዕስት ስልጠናውን የሰጠው ሰው የሰለጠነው አካል ስልጠናውን ያስተባበሩ አካላት
1 የጉባኤ አባላት ግዴታዎት በክቡር አቶ ዮሐንስ ወንድሙ (የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት) የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዳኞች አስተዳደር ንዑስ ጉባኤ አባላት ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ
2 የሰብዓዊ መብት ጽንሰ ሀሳብ እና ተግባሩ መምህር መላኩ አድነው (ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት) የዳኝነት እና የፍትህ አካላት የትብብር መድረክ መሪዎች እና ባለሙያዎች ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ እና የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
3 የፍርድ ጥራት መጓደል የሚያስከትለው ተጠያቂነት ከዳኞች እና የጉባኤ ተሿሚዎች ስነ ምግባር እና ዲስፕሊን ደንብ ቁጥር 1/2017 ክቡር ዳኛ ቦጋለ ጌታቸው (የከፍተኛ ፍርድ ቤቱ የወንጀል የስራ ሂደት አስተባባሪ እና ዳኛ) ሁሉም የወረዳ ፍርድ ቤት መሪዎች፣ ዳኞች እና የጉባኤ ተሿሚዎች እንዲሁም የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ
4 የዳኝነት እና የፍትህ አካላት አገልግሎት አሰጣጥ እና ቅሬታ አፈታት በክቡር አቶ ይርጋ ደጀኔ (የዳኞች አስተዳደር ንዑስ ጉባኤ ጽ/ቤት ሀላፊ) የዳኝነት እና የፍትህ አካላት የትብብር መድረክ መሪዎች እና ባለሙያዎች ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ፣ ተስፋ ብርሃን ህጻናት እና ቤተሰብ መረዳጃ ድርጅት
5 በዳኞች እና የጉባኤ ተሿሚዎች የስራ አፈጻጸም ምዘና መመሪያ ቁጥር 19/2017 በክቡር አቶ ይርጋ ደጀኔ (የዳኞች አስተዳደር ንዑስ ጉባኤ ጽ/ቤት ሀላፊ) የወረዳ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶች እና የስራ ሂደት አስተባባሪዎች ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ
6 የተከላካይ ጠበቆች ሚና በክቡር ዳኛ ቦጋለ ጌታቸው (የከፍተኛ ፍርድ ቤቱ የወንጀል የስራ ሂደት አስተባባሪ እና ዳኛ) የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች እና ተከላካይ ጠበቆች ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ
7 የችሎት ስነ ስርዓት መምሪያ ቁጥር 21/2017 በክቡር አቶ ዮሐንስ ወንድሙ (የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት) የዳኝነት እና የፍትህ አካላት የትብብር መድረክ ሀላፊዎች እና ባለሙያዎች እና ለፍርድ ቤቱ አስተዳደር ሰራተኞች ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ
8 የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 22/2017 ክቡር አቶ ይርጋ ደጀኔ (የዳኞች አስተዳደር ንዑስ ጉባኤ ጽ/ቤት ሀላፊ) የዳኝነት እና የፍትህ አካላት የትብብር መድረክ ሀላፊዎች እና ባለሙያዎች ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ
9 Knowledge management, Archival system and branding 1. አቶ ማቲያስ ባህሩ (የኢኮቴ ባለሙያ)
2. አቶ አበራ ኪዳኔ (የኢኮቴ ባለሙያ)
የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ የጉባኤ ተሿሚዎች፣ የወረዳ ፍርድ ፕሬዝደንቶች እና የኢኮቴ ባለሙያዎች ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ
10 የኢትዮጲያ የማስረጃ ሕግ እና አንዳንድ በተግባር የሚስተዋሉ ችግሮች ክቡር ዳኛ ቦጋለ ጌታቸው ለወረዳ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶች፣ የስራ ሂደት አስተባባሪዎች እና ዳኞች ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ

ከ2013 ዓ.ም በጀት አመት ጀምሮ በውጪ ሀገር የልምድ ልውውጥ ያደረጉ አመራሮች እና ሰራተኞች

ተ.ቁ ልምድ ልውውጥ ያደረገው ሰው ኃላፊነት ልምድ ልውውጥ የተደረገበት ሀገር የተደረገበት ዓመተ ምህረት
1 ክቡር አቶ ዮሐንስ ወንድሙ የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ቻይና ሀገር 2017 ዓ.ም
Yohannes Yohannes Yohannes
Yohannes Yohannes